ሕግንና ደንብን በተመለከተ እርዳታ ማግኘት ይፈልጋሉን? Need Legal Help? (Amharic)
ሕግንና ደንብን በተመለከተ እርዳታ ማግኘት ይፈልጋሉን?
ህጋዊ የሆነ ችግር ካለብዎት እርዳታ ለማግኘት ወደ LawAccess NSW መደወል ይችላሉ። ከሰኞ እስከ ዓርብ (የህዝብ በዐላትን ሳይጨምር)፤ ከጠዋቱ 9am ጀምሮ እስከ ከሰዓት በኋላ 5pm ድረስ በስልክ ቁጥር 1300 888 529 ይደውሉ። አስተርጓሚ ካስፈለግዎ ደግሞ ወደ የስልክ ትርጉም አገልግሎት (TIS) በ 131 450 በመደወል ከ LawAccess NSW ጋር እንዲያገናኝዎ መጠየቅ ይችላሉ። |